የሐራጅ ቁጥር ዳበ/ባዳዲ/0019/26
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | አበዳሪው ቅርጫፍ | ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ | የንብረቱ አይነት | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታው የሚካሄድበት | |||||
| ቀን | ሰዓት | ||||||||||
| ከተማ | ቀበሌ | ካርታ ቁጥር | የቦታው ስፋት | ||||||||
| 1 | አቶ ወርቁ አዲስ ተሰማ
|
አዲስ አለም | ሃሙሲት | 01 | ሀከ 03/04938 | 240 ካ.ሜ | የመኖሪያ ቤት | 1,419,352 | የካቲት 19/2018ዓ.ም | 4፡00-6፡00 | |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ስም በተዘጋጀ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በጨረታዉ ዕለት ይዘዉ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታዉ ዳሽን ባንክ አ.ማ ባሕር ዳር ዲስትሪክት የመኪና ማቆሚያ ቦታዉ ላይ ይካሄዳል፡፡
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዥዉ ይከፍላል፡፡
- የጨረታዉ አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይክፈል ግን ጨረታዉ ተሰርዞ ያስያዘዉ የሲፒኦ ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት (ሲፒኦ) ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- በጨረታዉ ላይ አስያዥና ተበዳሪዉ ወይም ህጋዉ ወኪሎቻቸዉ መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙም ጨረታዉ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ብቻ ነዉ፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
- ጨረታዉ ተጀምሮ በተቀመጠዉ ሰዓት ዉስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 320 17 44 ደዉሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ

