ማስታወቂያ

0
21

አበባው ተፈራ እሸቱ በደቡብ ወሎ ዞን፣ ቃሉ ወረዳ፣ ቀበሌ 031፣  ልዩ ቦታው ውያው ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማእድን ምርት ማምረት የሥራ ፈቃድ  እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

 

Block1፡-1

id x y

 

1 583782 1211401
2 583782 1211439
3 583787 1211486
4 583780 1211541
5 583769 1211590
6 583738 1211561
7 583716 1211459
8 583704 1211410

 

 

 

Block2:-

id x y
1 583582.8 1211562.3
2 583703.5 1211570.9
3 583723.5 1211560.8
4 583705.4 1211452.5
5 583704.9 1211451.1
6 583697.8 1211378.1
7 583614.3 1211361.4
8 583555.6 1211427.7
9 583558.9 1211554.6

 

 

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
የወል መሬት የቶፊቅ መሃመድ ክሬሸር የመሃመድ ሰይድ ክሬሸር ወንዝ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here