የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
12

በፍርድ ባለ መብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ  ዋና ሣጅን ደሳለኝ ጥላሁን መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ የባለእዳው ንብረት የሆነውን በሽንዲ ከተማ 01 ቀበሌ ክልል ውስጥ የሚገኘውን የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆነውን በአዋሳኙ በምሥራቅ መንገድ፣ ምዕራብ አንተነህ ጌቴ፣ በስሜን አብዮት አለኸኝ እንዲሁም በደቡብ ምንባለ አስፈራው 175 ካሬ ሜትር የሆነውን በካርታ ቁጥር- የተመዘገበ የግምቱ መነሻ ዋጋ 650,500 (ስድስት መቶ ሃምሳ ሺህ አምስት መቶ ብር) ሆኖ በመጋቢት 5/2018 ዓ.ም ከ4፡00 እስከ 7፡00 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ ስለዚህ የባለዳውን ንብረት በጨረታ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን አየገለጽን አሸናፊው እንደታወቀ የሸያጨ ገንዘብ ውሰጥ ቢቻል ሙሉን ካልተቻለ 1/4ኛውን በ1000061921812 በሞዴል 85 የሚያስይዙ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍ/ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here