የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ በከርከር ባለእግዚያብሄር ቀበሌ አትኳር በር ጎጥ የሚገኘውን የመንግስት የቁም ባህር ዛፍ ብሎክ 1 ብሎክ 2 ብሎክ 3 ብሎክ 4 ብልክ 5 ብሎክ 6 እና ብሎከ 7 ተብሎ በተከፈለው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳደር መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መገዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች በሙሉ፡-
- ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት እስከ 20 ኛው ቀን ድረስ ሰነዱን በመግዛት በላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመግዛት በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ወስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በወጣ በ21ኛው ቀን ከረፋዱ 3:30 ታሽጎ በዚያኑ ቀን በ4፡00 በግልጽ ይከፈታል፡፡
- ዝርዝር መረጃዉን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከሚገኝው ማስታወቂያ ታገኛላችሁ፡፡
ማሳሰቢያ:- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

