የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
12

በከሳሽ እንደግ እቁብ ማህበር እና በተከሳሽ እነ አስማረ ገረም 3 እራሳቸው መካከል ስለአለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ አፈ/ተከሳሾች እነ አስማረ ገረም የተወሰነባቸውን ገንዘብ ለመከፈል ፈቃደኛ ባለመሆናቸው የአፈ/ተከሳሾች አስማረ ገረም ንብረት የሆነ ቲሊሊ መተማ 02 ቀበሌ አዋሳኙ በምሥራቅ አስማረ ገረም፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ንጉሴ ወርቅነህ እንዲሁም በደቡብ ልኬ ዘለቀ የሚያዋስነው 250 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ ቤት ግምት 1,51549.98 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ አስራ አምስት ሺህ አራት መቶ ዘጠና አንድ ብር ከዘጠና ስምንት ሳንቲም) ዋጋ በጨረታ ይሸጣል፡፡ በመሆኑም ከየካቲት 2/06/2008 ዓ/ም እስከ መጋቢት 02/07/ 208 ዓ/ም በጋዜጣ ወጥቶ ከቆየ በኋላ መጋቢት 3/2008 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ባለው ጊዜ ማንኛውም ተጫራች በቦታው ተገኝቶ እንዲጫረት የጨረታ አሸናፊው ወገንም 1/4ኛውን በወቅቱ ለፍ/ቤቱ ሐራጅ ባይ እንዲያሳይ ጨረታው ለፍ/ቤቱ መጋቢት 4/2018 ዓ/ም እንዲገለጽ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here