የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
15

በአፈ/ከሳሾች እነ አባይ ደምሴ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አበቡ ደምሴ መካከል በመዝገብ ቁጥር 22625 ባለዉ የአፈጻጸም ክርክር ጉዳይ ላይ የግራ ቀኙ የጋራ ንብረት የሆነዉ በሸበል በረንታ ወረዳ የእድዉሃ ከተማ 02 ቀበሌ ልዩ ቦታዉ ቱቲ በር ከተባለዉ ቦታ በአዋሳኙ በምሥራቅ ተሰማ፣ በምዕራብ ስንታየሁ ካሳሁን፣ በሰሜን ክፍት ቦታ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ስፋቱ 1350 ካ/ሜ ቦታ ላይ ያረፈ የድርጅት ቤት ለ30 ቀን አውጥቶ በማዋል መነሻ ዋጋዉን 6,307,806.95 (ስድስት ሚሊዮን ሦስት መቶ ሰባት ሽህ ስምንት መቶ ስድስት ብር ከዘጠና አምስት ሳንቲም) ሳይጠብቅ መጫረት የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ቤቱ ካለበት ቦታ መጋቢት 10/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በአካል ቀርቦ መጫረት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ አሸናፊዉ ወዲያዉኑ 1/4ኛዉን ማስያዝ ያለበት እና ከስም ዝዉዉር ጋር የተያያዙ የሚወጡ ወጭዎችን የጨረታ አሸናፊዉ የሚሸፍን መሆኑ  ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የሸበል በረታ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here