ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

0
17

 የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት  የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ  ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

  1. ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና 2018 ዓ.ም ንግድ ፈቃድ ያደሱ፡፡
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡
  4. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሽህ ብር) በላይ የሆኑ፡፡
  5. በዘርፉ ፈቃድ ያላቸው ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ፡፡
  6. ጨረታው ሲሞላ ሥርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡
  7. ተጫራቾች በጨረታ በመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-6 የተጠቀሱትን እና ሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ዋና እና ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዳ/ወ/ግ/ፋ/ን/አስ/ድጋፊ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  9. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት የጠቅላላ ዋጋ ብር አንድ በመቶ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዛ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መስያዝ አለባቸው፡፡
  10. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን ዋና እና ኮፒውን በተለያየ ፖስታ አጠቃሎ በማሸግ ዳ/ወ/ግ/ፋ/ን/አስ/ድጋፍ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በተከታታይ 15 ቀናት  የካቲት 02/2018 እስከ የካቲት 16/2018 ዓ/ም ድረስ ሰነድ  መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  11. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ዳ/ወ/ግ/ፋ/ን/አስ/ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በቀን የካቲት 17/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 ታሽጎ ከረፋዱ 4፡30 ይከፈታል፡፡
  12. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  13. የጨረታው መክፈቻ ቀን ብሔራዊ በዓል እና ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀናት ይከፈታል፡፡
  14. ማንኛዉም ተጫራች የቴክኒካል እና ፋይናሽያል በተለያየ ፖስታ ታሽጎ ማቅረብ አለበት፡፡
  15. ተጫራቾች ሰነድ ሊገዙ ሲመጡ ፈቃዳቸዉን ሰነድ ለሚሸጠዉ ረ/ገንዘብ ያዥ እያሳዩ መሆን አለበት፡፡
  16. ተጫራቾች ትክክለኛ አድራሻ ለረ/ገንዘብ ያዥ መስጠት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  17. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ዳ/ወ/ግ/ፋ/ን/እስ/ ድጋፍ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 113 02 05 ወይም 058 113 04 10 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here