የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

0
12
ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጨፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታ የሚከሄድበት ጨረታ የወጣው
ለጨረታ የቀረበ ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

የቦታው ስፋት በካ/ሜ

ቀን ሰአት ቦታ
1 ትዕግስት ገድፍና ቻላቸው ዋለ ትዕግስት ገድፍና ቻላቸው ዋለ

አዲስ ቅዳም መኖሪያ ቤት

አዲስ ቅዳም ከተማ

21538/14  200

ካ/ሜ

975,089.47 03-07-2018 ከ4፡00-6፡00 እንጅባራ ዲስትሪክት 3ኛ ፎቅ የስብሰባ አደራሽ

የመጀመሪያ
2 ካሳ ታምርና በላይነሽ ጥሩነህ አልማው ስዩም

አዲስ ቅዳም መኖሪያ ቤት አዲስ ቅዳም ከተማ 20922/12 200ካ/ሜ 285,993.45 03-07-2018 ከ4፡00-6፡00 በዲስትሪክት 3ኛ ፎቅ የስብሰባ አደራሽ

የመጀመሪያ
3 ቻሌ የኔው ቻሌ የኔው

አዲስ ቅዳም መኖሪያ ቤት አዲስ ቅዳም ከተማ 1012/2011 156ካ/ሜ 225,382.11 03-07-2018

ከ4፡00-6፡00

በዲስትሪክት 3ኛ ፎቅ የስብሰባ አደራሽ

የመጀመሪያ
 
4

መልካም አለኸኝና ውባንተ አለባቸው መልካም አለኸኝና ውባንተ አለባቸው

አዲስ ቅዳም መኖሪያ ቤት  

አዲስ ቅዳም ከተማ

20816/2012 200ካ/ሜ 220,310.76 03-07-2018

ከ4፡00-6፡00

በዲስትሪክት 3ኛ ፎቅ የስብሰባ አደራሽ የመጀመሪያ

5

ቢረጋ ይመር እና ወለላ ገነት ቢረጋ ይመር እና ወለላ ገነት አዲስ ቅዳም ድርጅት አዲስ ቅዳም 21524/14 276ከ/ሜ 509,756.84 03-07-2018 4፡00-6፡00 በእን/ዲስ 3ኛ ፎቅ የስብሰባ

አዳራሽ

የመጃመሪያ
6 አረጋ ጥላሁን ማስተዋል አማረ አዲስ ቅዳም መኖሪያ አዲስ ቅዳም 22115/15 249.93ከ/ሜ 363,340.35 03-07-2018

4፡00-6፡00

በእን/ዲስ 3ኛ ፎቅ የስብሰባ

አዳራሽ

የመጃመሪያ

የሀራጁ ደንቦች

  1. ተጫራቾች የቤቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ በጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ በፀደይ ባንክ አ/ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይገባችዋል፡፡ በጨረታው የሚሳተፈው በሕግ ሰውነት ያገኘ ሰው ከሆነ የፀደቀ የድርጅቱ መመሥረቻ ጽሑፍ ወይም መተዳደሪያ ደንብ፣ ሕጋዊ ሰውነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ ቃለ ጉባኤ ወይም ሕጋዊ የውክልና ሠነድ ማቅረብ አለበት፡፡
  3. የጨረታ አሸናፊው አሸናፊነቱ የሚረጋገጠው የጨረታው ውጤት በሚመለከተው አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠው ይሆናል፡፡
  4. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ አጠቃልሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሜ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡
  5. የጨረታ አሸናፊው ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግሥት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15 በመቶ ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፈል ከሆነ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጭዎች ይከፍላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች ቤቱን በባንኩ አማካኝነት ጨረታው ከመከሄዱ በፊት አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ፡፡
  7. የጨረታው ቦታ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በሚገኘው የፀደይ ባንክ አ.ማ እንጅባራ ዲስትሪከት 3ኛ ፎቅ  በሚገኘው የስበሳባ አዳራሽ ውስጥ ይሆናል፡፡
  8. ባንኩ ለሽያጭ ያቀረበውን ንብረት የሚሸጠው በጥሬ ገንዘብ ወይም በከፊል ብድር ሲሆን አሸናፊ በባንኩ የብድር ፖሊሲ መሰረት አስፈላጊውን መስፈርቶች ከሟላ ንብረቱን በከፊል ብድር ለመግዛት መጠየቅ ይችላል፡፡
  9. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
  10. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብደቤ በፁሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡
  11. ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብደቤ ይጽፈል፡፡
  1. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 058 227 07 08 እና 09 23 22 28 94 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ፀደይ ባንክ አ/ማ

ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጨፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታ የሚከሄድበት ጨረ የወጣው

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here