የጥሪ ማስታወቂያ

0
11

ኢትዮ ታክሲ ሀ/የተ/የግ/ማህበር በህጋዊ መንገድ ተመዝግቦ ህጋዊ ሰውነት አግኝቶ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር አውጥቶ የተቋቋመ ሲሆን የተቋቋመበትን አላማና ግብ ለማሳካት እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ስራውን በውጤታማነት ለማከናወን የማህበሩ አባላት የሚጠበቅባቸውን ወርሃዊም ሆነ ልዩ መዋጮ እንዲከፍሉ በጠቅላላ ጉባኤው በተወሰነው መሰረት ስማቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩት አባላት ግዴታቸውን በጊዜ ገደቡ ለመወጣት ባለመቻላቸው ምክንያት ለሁለት ጊዜ ማስታወቂያ በማውጣት ግዴታቸውን እንዲወጡ ቢገለጽላቸውም ወርሃዊም ሆነ ልዩ መዋጮውን ለመፈጸም ባለመቻላቸው ማህበሩ የተቋቋመበትን የስራ ዘርፍ መሰረት አድርጎ ወደ ስራ እንዳይገባ ከባድ የሆነ ችግር ስለሆነ ለመጨረሻ ጊዜ በጋዜጣ ጥሪ እንዲደርግላቸው አስፈልጓል፡፡

  1. በየነ ከፍያለው አለሙ
  2. ከማንደር ሻውል ዳኛቸው ከበደ
  3. አብራራው ምህረት መንግስቱ
  4. ፍሬው ስብሃቱ ማንአህሎህ
  5. ሰጤ አሊ ሀሚድ
  6. ዘመን ይስማው አስማረ
  7. ሮማን ታፈረ ተክሉ
  8. ቴዎድሮስ ተስፋ ተሰማ
  9. ቻላቸው ተስፋ ተሰማ
  10. ዮሃንስ ዳንኤል ጌታሁን
  11. ሰላማዊት እንዳለ መርጌ
  12. ራሄል ታደሰ በላይ
  13. መላኩ አምባ መኮነን
  14. ይበልጣል መኮነን ንጋቱ
  15. ወይንሽት እያሌው ቡላድ
  16. መብራቱ ከፍያለው አለምነህ
  17. ሄለን ሲሳይ ከበደ
  18. ንጉሴ አያና መኮነን
  19. ጌታቸው ወርቁ መኮነን
  20. ሙላት አምባው ፈንታየ
  21. መሰረት መንበሩ ታደስ
  22. እንደሻው አንዳርጌ ዋሴ
  23. ምዕራፍ ተገኘ አለምንህ
  24. ደረጀ ዳምጤ ምስክር
  25. አበበ ፈንታሁን ገላጋይ
  26. ፋሲል ቦጋለ አበጋዝ
  27. ፈሰሃ ሰጥአርጌ አመራ
  28. ኡመር መልኬ አለማየሁ
  29. ኤልዳና አረጋዊ ካሳ
  30. አንሙት አንዳርጌ ዋሴ የተባሉት አባላት በስማቸው የጋዜጣ ጥሪ እንዲደረግላቸውና ጋዜጣው በወጣ በሰባት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ኢትዮ ታክሲ ሀ/የተ/የግ/ማህበር መክፈል የሚጠበቅባቸውን ወርሃዊና ልዩ መዋጮ በመክፈል ለማህበሩ ሪፖርት እንዲያደርጉ ስንል እናሳውቃለን፡፡

ኢትዮ ታክሲ ሀ/የተ/የግ/ማህበር

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here