በደቡብ ወሎ ዞን ተንታ ወረዳ አጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ዉስጥ የሚያስፈልጉ የግንባታ ማሽነሪዎችን 1.ግሬደር (Motor Grader/140h cat Manufactured from 2008g.cup to now a days) ብዛት አንድ(1)፣ 2. ሻወር ትራክ (ከ16,000ሊትር በላይ ሊይ የሚችል)(water truck/10wheel tyre and 16000litr and above) ብዛት 1(አንድ)፣3. ኤክስካቫቶር (excavator with jack Hammer Breaker/HP=325 and above manufactured from 2008g.c up to now adays) ብዛት (አንድ)1 ባለትልቅ አካፋ ያለዉ፣ 4. ገልባጭ መኪና (dump trunk/loading up to 16m.cube and above) መጫን የሚችል ጎማቸዉ አዲስ የሆነ ብዛት 4(አራት) from 2008g.c up to now፣4. ሮሎር (vibratory Hollr /14ton and above manufactured adays)ብዛት 1(አንድ)በጨረታ ዉድድር መሳተፍ ለምትፈልጉ እና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
- የማሽነሪዎቹ ሞዴል ምርት (ስሪት) ከ2014-2023 እ.አ.አ. አመት ዉስጥ የተመረቱ መሆን አለባቸዉ፡፡
- በስራ ዘረፉ የ2018 ዓ/ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ፣ የዘመኑ የስራ ግብር ክፍያ የከፈሉ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያለቸዉ መሆኑን የሚያረጋግጥ ዋናዉን እና ኮፒ መራጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የጨረታዉ መጠን ከብር 100‚000 (አንድ መቶ ሽህ )ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት ተመዝጋቢ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ዋናዉን እና ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- እያነዳንዱ ዋጋ የሚሞላዉ በነፃ ገባያ ላይ ተመስርቶ መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች የአንድ ማሽነሪ ሙሉ የስራ ወጭ ዋጋ እና የጠቅላላ ማሽነሪ የስራ ወጭ ዋጋ መሙላት ያለባቸዉ ሲሆን ተወዳዳሪ ተጫራች የሚለየዉ በሎት (በጠቅላላ ዋጋ ድምር ዉጤት ) ነዉ፡፡
- ተጫራቾች ለሁሉም መስሪያ ማሽነሪያችዉ የቴክኒክ ብልሽት (spire part) ለዉጦች የነዳጅ ዘይት የማሽነሪ ቅባት ፣ የሹፌር Iኦፕሬተር, እና ማንኛዉም ከስራዉ ጋር ተያያዥነት ያላቸዉ ወጭዎችን በተጫራቾች የሚሸፈን ሲሆን ከተጫራች በኩል የሚቀጠሩ ሠራተኞች የስነም ግባር ችግር የሌሌባቸዉ መሆን አለበት፡፡
- የማሽነሪ ኪራይ የስራ ሰዓት የሚቆጠረዉ ለሚሰሩት የስራ ሰዓት ብቻ ነዉ (ለተፈጥሮ ክስተት ማለትም ዝናብ ሲዘንብ የማሽነሪ ስራ ሰዓት የሚቋረጥ ይሆናል፡፡
- የማሽነሪ ከአንድ የስራ ሳይት ወደ ወዴ ሌላ የስራ ሳይት excavator (ኤክስካቫቶር) ከ6ኪ ሜትር ያልበለጠ ማለትም ከከተማ ዉስጥ ቁፋሮ እና መጫን ስራ በተጨማሪ መሳለሚያ ካለዉ ገረጋንቲ ማምረቻ ቦታ ድረስ መጫን ማጓጓዝ እና ማራገፍ በተጫራች ወጭ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የግልፅ ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የስራዉን ጠቅላላ ዋጋ ሁለት በመቶ በባንክ ደረሰኝ ማረጋገጫ ሲፒኦ ለአጅባር _ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ማስያዝ አለባቸዉ፡፡
- የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት ቦታ አጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በጨረታ ኮሚቴ ቢሮ ቁጥር 7 ሲሆን ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ከየካቲት 2/2018 ዓ/ም እስከ የካቲት 16 2018 ዓ/ም 11፡00 ድረስ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታዉ ለመሳተፍ ከተ/ቁ 1 እስከ 9 የተጠቀሱትን ማስረጃወች ፎቶ ኮፒ ኦርጅናላቸዉ ከነመጫረቻ ሰነዳቸዉ በፖስታ ታሽጎ በፖስታዉ ጀርባ ላይ የተጫራች ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር እንዲሁም በማህተምና በፊርማ ተረጋግጦ ተሞልቶ ዉስጥ ማስገባት አለባችሁ፤ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ (15)አስራ አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ የካቲት 16/2018/ ዓ/ም 11፡00 ድረስ የጨረታ ሰነዱን መመላት እና በ16ተኛዉ የስራ ቀን ማለትም የካቲት17/2018ዓ/ም ከጣቱ 3፡00 እስከ 4፡00 የጨረታ ፖስታ ሳጥን ዉስጥ የማስገባት ስራ ይጠናቀቃል፡፡
- ጨረታዉ በደ/ወሎ ተንታ ወረዳ በአጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ቢሮ ቁጥር 7 ማስታወቂያው በጋዜጣ ከታተመበት በ16ተኛዉ የስራ ቀን የካቲት 17/2018 ዓ/ም ከጣቱ 4፡30 ጀምሮ ተጫራቾች በአካል እና ህጋዋ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የጨረታ ኮሚቴዉ ለተጫራቾች የጨረታ ሳጥኑ ተከፍቶ ይወዳደራሉ፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 14 06 56 11 ወይም 09 14 07 95 95 ይደዉሉ፡፡
የአጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት

