ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

0
9

በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በሰቆጣ ከተማ የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒዬን /ኃ/የተወሰነ ጥራቱን የጠበቀ ሰርገኛ ጤፍ፣ ቀይ ጤፍና ነጭ ጤፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የሚያሟሉ ማንኛውም ተጫራች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. በዘመኑ የ2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ከሚገዛው የእህል አይነት (የብእርና አገዳ ሰብሎች) ጋር የተዛመደ ንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፡፡ የተጨማሪ እሴት ታክስ (Value Aded Tax certificate) ተመዝጋቢ የሆኑ የግብር ከፍይነት የምስክር ወረቀት (Tax payer identification Number) እንዲሁም ሌሎች ለጨረታው የሚጠቅሙ ማስረጃዎችን የተገናዘበ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የሚገዛውን የብእርና የአገዳ ሰብሎች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ የጨረታ ሰነድ ሰቆጣ ከተማ ወይብላ ማርያም አጠገብ ከሚገኘው ዋቢ ዩኒዬን ቢሮ ቁጥር 1 በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች በሌላ ዋጋ ተመስርቶ መወዳደር የማይቻል መሆኑንና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናው አሸናፊ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት እንዲሁም የውል ማስከበሪያ ዋስትናው ውል ከተፈጸመበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 30 ቀናት ፀንቶ ሊቆይ የሚችል መሆኑን መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በተፈቀደላቸው በታወቁ ባንኮች ዋስትና (ሲፒኦ) ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ 2 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ  የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ዋቢ ዩኒዬን ገቢ በማድረግ ዋናውን የገቢ ደረሰኝ ከማወዳደሪያ ሃሳብ ጋር አብሮ ማስገባት ሲኖርባቸው በጨረታ ሰነዱ ከተቀመጠው ዝርዝር መግለጫ ውጭ መጨመርም ሆነ መቀነስ አይፈቀድም፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ 10 ተከታታይ ቀናት ሰነዱን በመግዛት የጨረታ ሃሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ሰቆጣ ከተማ ወይብላ ማሪያም በስተጀርባ ከሚገኘው ዋቢ /ሁለገብ /የገ/ህ/ስ/ማ/ኃላፊነቱ የተወሰነ ቢሮ ቁጥር 1 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በ11ኛ ቀን 3፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒዬን /ኃ/የተወሰነ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here