ብሪጂንግ ሂስትሪስ ኢትዮጵያ ላሊበላ በጎ አድራጎት ማህበር በሚል ለመጠራት የፈለገ የበጎ አድራጎት ማህበር በላስታ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት በሰነዶች ጠበቆች ማህበራትና በጎ አድራጎት ድርጅቶች የሥራ ሂደት ቀርቦ በበጎ አድራጎት ማህበርነት ለመመዝገብ ጥያቄ አቅርቧል፡፡ ስለሆነም የማህበሩ ስም እና አርማ የሚቃወም ካለ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሪፖርት እንዲያደርጉ እያሳወቅን ሪፖርት ካላደረጉ ግን የማህበሩን ስምና አርማ የምንመዘግብ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የላስታ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት

