ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
52

የቡሬ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የሚከተሉትን ያገለገሉ ሁለት ጀኔሬተሮች በተቀመጠው የመነሻ ዋጋ መሠረት በተናጠል አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

No Type Functional type Unit price ምርመራ
1 Engine model 4BTA  

 

 

620,165  birr

 

 

በቀላል ጥገና አገልግሎት የሚሰጥ
  Name CUMMINS
  Number of cylinder 4
  RPM 1500
  Engine rated power 62.5KVA
  Output volt 3phase/400v
2 Engine model DF-0220K  

 

 

390,000 birr

በቀላል ጥገና አገልግሎት የሚሰጥ
  Name Denyo
  Number of cylinder 4
  RPM 1500
  Engine KVA 17 KVA
  Output volt 3phase/400v
  Grand total   1,010,165 birr  

 

ማሳሰቢያ፡-

  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ ድምር አንድ በመቶ በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች አስፈላጊ መረጃዎችን ፎቶ ኮፒ እና የሚያቀርቡትን የመጫረቻ ሰነድ በጨረታ ሰነዱ የተመለከተዉን የዕቃ ማቅረቢያ ቅጽ በመጠቀም ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ሥርዝ ድልዝ ካለም ፖራፍ መደረግ አለበት፡፡
  3. የጨረታ ሰነዱን ቡሬ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ቢሮ ቁጥር 03 በመምጣት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  5. ለተጨማሪ ማብራሪያ በሥልክ ቁጥራችን 058 774 14 90 ደውሎ መረዳት ይችላሉ፡፡

የቡሬ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here