ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
56

ድርጅታችን ሶርስ ኦፍ ሆፕ (Source of Hope) ቻሪቲ ኦርጋናይዜሽን ljanuary 1/2025 እስከ December 31/2030 እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር የሚያገለግል የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በኢትዮጵያ ኦዲት አያያዝና ኦዲት ቦርድ ህጋዊ የሙያ ፈቃድ ያላቸውን ኦዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ የድርጅቱን ኦዲት ማሰራት ስለሚፈልግ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

ሶርስ ኦፍ ሆፕ የበጎ አድራጎት ድርጅት ጎንደር፣ኢትዮጵያ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here