የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
105

በአፈፃፀም ከሳሽ ጎጎት እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሽ እነ አብርሀም ታደሰ ሶስት እራሳቸው መካከል ስለአለው የገንዘብ አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈፃፀም ተከሳሾች የተወሰነባቸውን እዳ ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ምክንያት በአቶ የሽዋስ ይሁን ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን በቲሊሊ ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ የእግር መንገድ፣ በሰሜን ንጉስ አስርስ እንዲሁም በደቡብ ባይህ አየነው መካከል አዋስኖ የሚገኘውን 240 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ቤት የካርታ ቁጥር 7121/2016 የሆነውን ቤት በመነሻ ዋጋ 928,570.65 (ዘጠኝ መቶ ሃያ ስምንት ሺህ አምስት መቶ ሰባ ብር ከስልሳ አምስት ሳንቲም) በማድረግ ፍ/ቤቱ በጨረታ ለመሸጥ ስለፈለገ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከየካቲት 16/2018 ዓ.ም እስከ መጋቢት 16/2018 ዓ.ም ለ30 ቀናት ቆይቶ መጋቢት 17/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ እንድሸጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- የጨረታ አሸናፊው የአሸነፈበት ¼ ኛውን በእለቱ በሞዴል 85 የማስያዝ ግዴታ አለባችሁ፡፡

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍርድ ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here