የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
47

በአፈ/ከሳሽ አለምሸት ሙሉሰው እና በአፈ/ተከሳሽ ሜላት አጉማስ መካከል ስላስ የገንዘብ ክስ አፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ ኮንደሚኒየም በኮድ ቁጥር 109/2013 በቤት ቁጥር 105 የሆነ በአፈ/ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት መነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ በጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች ከየካቲት 16/2018 ዓ/ም እስከ መጋቢት 16/2018 ዓ/ም በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ማንኛውም ተጫራች መጋቢት 16/2018 ዓ/ም 3፡00 እስከ 6፡30 እንዲጫረቱ እና ወደጨረታ ሲመጡም ሲፒኦ በመያዝ እንዲቀርቡ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here