የማንኩሳ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ አሁን ላይ አገልግሎት የማይሰጡ ፓምፖችንና ጀነሬተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መጫረት የምትፈልጉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መወዳደር ይችላሉ፡፡
Pump & Generator Specifications for initial bid document
| по | Type | Functional type |
Unit | QTY | Unit price | Total |
| 1 | Pump specification | |||||
| 1.1 | Submersible pump | set | 1 | 260,000 | 260,000 | |
| Brand | Rotos pompe | |||||
| s/no | 5D104100096 | |||||
| Discharge (Q) in l/second | 5 | |||||
| TDH | 350 | |||||
| RPM | 2 pole (3000) | |||||
| power | 37 KW | |||||
| Currenet status | Not functional | |||||
| 1.2 | Surface pump | Set | 1 | 280,000 | 280,000 | |
| Brand | Inveruno Italy | |||||
| s/no | – | |||||
| Discharge (Q) in l/second | – | |||||
| TDH | – | |||||
| RPM | 2952 | |||||
| power | 30 KW | |||||
| Currenet status | ||||||
| 2 | Generator Specification |
Set |
1 |
300,000 |
300,000 |
|
| 2.1 | Engine model | – | ||||
| Name | Stamford | |||||
| s/no | 0094831/01 | |||||
| No of cylinder | 3 Cylinder | |||||
| RPM | 1500 | |||||
| Fuel consumption | Diesel fuel | |||||
| Engine KVA | 13 KVA | |||||
| Out put voitage | 400 volt | |||||
| Currenet status | Not functional | |||||
| 2.2 | Engine model | – | Set | 1 | 250,000 | 250,000 |
| Name | Stamford | |||||
| s/no | C058173/11 | |||||
| No of cylinder | 3 Cylinder | |||||
| RPM | 1500 | |||||
| Fuel consumption | Diesel fuel | |||||
| Engine KVA | 13.5 KVA | |||||
| Out put voitage | 400 volt | |||||
| Currenet status | Not functional | |||||
| Total cost | Birr | 1,090,000 | ||||
ማሳሰቢያ፡-
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የሞሉትን ዋጋ 10 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ (ሲፒኦ) ማስያዝ የሚችሉ፡፡
- አሸናፊው ማሸነፉን ካወቀ በኋላ ጨረታንው ካወጣው ተቋም በራሱ ወጭ ለተቋሙ ጠ/ዋጋውን ከከፈለ በኋላ የተለያዩ ወጭዎችን ማለትም ለትራንስፖርት እና ሌሎች የማጓጓዣ ወጭዎችን አሸናፊ ተጫራች የሚሸፍን ይሆናል፡፡
- ማንኛውም መጫረት የሚፈልግ ድርጅትም ሆነ ግለሰብ በማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ከፍሎ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊው ወዲያውኑ ማሸነፉ ሲነገረው በ7 ተከታታይ ቀናት ክፍያውን በሙሉ ፈጽሞ ለሽጭ የቀረቡትን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ፓምፖችንና ጀነሬተሮችን ከሚሸጠው ሰነድ ላይ ተካተው የሚገኙ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- አሸናፊው የእቃውን ማሽጫኛ እና ሌሎች ወጭዎችን በራሱ ይሸፍናል፡፡
ለበለጠ መረጃ 0910453208/0914598522 መደወል ይችላሉ፡፡
የማንኩሳ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

