የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
34

በአፈ/ከሳሽ ዳግማዊ አንተነህ እና አፈ/ተከሳሽ 1ኛ.ወ/ሮ አስናቀች አባተ፣ 2ኛ.ወ/ሮ እመቤት አባተ፣ 3ኛ. ወ/ሮ አቢዮት አባተ፣ 4ኛ.እ/ይ አስካለማሪያም ገሪማ እንዲሁም 5ኛ. ወ/ሮ የብርውሃ አፍወረቅ/አባተ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባ/ዳር ከተማ ጣና ክ/ከተማ ሽምብጥ ቀበሌ በአቶ አባተ ይመረና እ/ይ አማለድ ተገኘ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን በአዋሳኝ በምሥራቅ ኮብል መንገድ፣ በምዕራብ የአቶ እንደሻ ቤትና ቦታ፣ በሰሜን የአቶ ተገኘ ቤትና ቦታ እንዲሁም በደቡብ ሲሳይ ፍትጉ መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን 450 ካሬ ሜትር መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋው 5,028,226 (አምስት ሚሊዮን ሃያ ስምንት ሺህ ሁለት መቶ ሃያ ስድስት ብር) ይሸጣል፡፡ በመሆኑም መጋቢት 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00  በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ ማንኛውም ተጫራች ንብረቱ በሚገኝበት በባ/ዳር ከተማ ጣና ክ/ከተማ ሽምብጥ ቀበሌ በመገኘት የፍ/ቤቱ ሐራጅ ባይም ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በእለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን እና ቀሪውን 3/4 ኛውን (ሰባ አምስት በመቶ) ደግሞ በአስራ  አምስት ቀን ውስጥ መክፈል ያለባችሁ መሆኑን እንድታውቁ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here