የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
48

በአፈ/ከሳሽ አቶ ሽታ ሰውነት እና በአፈ/ተከሳሽ ሽመልስ መኩሪያ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ አፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መኳንንት፣ በምዕራብ ማርልኝ በዛ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ንብረት ቦጋለ መካከል የሚገኘውን የአፈ/ተከሳሽ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,977,023,903 (አንድ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰባ ሰባሰባት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሶስት ብር) በጨረታ ስለሚሸጥ ከየካቲት 23/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 23/2018 ዓ/ም ድረስ በተከታታይ ለ30 ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ መጋቢት 24/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በማጫረት ውጤቱን መጋቢት 24/2018 ዓ.ም በ8፡00 እንዲገለጽ ሲል ፍ/ቤት አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here