የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
61

በአፈ/ከሳሽ ብርህ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ የትዋለ አይናለም መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በቤት መለያ ቁጥር AM01001100900505 የተሰጠውን መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,854,744 (ሁለት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሃምሳ አራት ሺህ ሰባት መቶ አርባ አራት ብር) ስለሚሸጥ የጨረታ ማስታወቂያ ለ30 ተከታታይ ቀናት ማለትም ከየካቲት 25/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 25/2018 ዓ.ም ድረስ በጋዜጣ በማዋል መጋቢት 25/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 5፡00 ስለሚሸጥ ተጫራቾች ከጨረታ ቀን በፊት የሚጫረተውን ንብረት መነሻ ግምት 1/4 ኛውን በሲፒኦ አስይዘው በመቅረብ ይችላሉ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here