የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
49

በአፈ/ከሣሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና በአፈ/ተከሣሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ ንብረትነቱ የአፈፃፀም ተከሣሽ የሆነ በቡሬ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 02 በምስራቅ ታፈረ ክንዴ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ውብርስት ተረፈ እንዲሁም በደቡብ የወሬው ነጋ መካከል ተዋስኖ የሚገኘው 250 ካሬ ሜትር የመኖሪያ ቤት በጨረታ መነሻ ዋጋ 2,890,000 (ሁለት ሚሊዮን ስምንት መቶ ዘጠና ሺህ ብር) ሆኖ በጨረታ ይሸጣል፡፡ ስለሆነም የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አንድ ወር ድረስ ማለትም መጋቢት 30/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡30 ድረስ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በመያዝ ቡሬ ከተማ ቀበሌ 02 አስ/ጽ/ቤት ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የቡሬ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here