የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
48

በአፈ/ከሳሽ የአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ. አቶ ገነቱ ይዘንጋው ፣2ኛ. አቶ ፈንታሁን አላምረው ፣3ኛ. ወ/ሮ በርሃኔ ሞላ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ፤በግምጃ ቤት ከተማ ቀበሌ 02 በሰሜን መንገድ፣በደቡብ ነብዩ ኢሳያስ፣በምስራቅ አጥናፍ አለማየሁ እና በምእራብ መንገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኘው፤ በ2ኛ እና በ3ኛ ተከሳሾች ስም የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በ407,449.60 (አራት መቶ ሰባት ሽህ አራት መቶ አርባ ዘጠኝ ብር ከስልሳ ሳንቲም) የመነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ፤ ከየካቲት 30/2018 ዓ.ም እስከ መጋቢት 30/2018 ዓ.ም  በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ፤ሚያዝያ 1/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ይሸጣል፡፡ መጫረት የምትፈልጉ በሰአቱና በቦታው ተገኝታችሁ መጫረት ትችላላችሁ፡፡ የጨረታው አሸናፊ ወዲያውኑ ¼ኛውን በከፍተኛ ፍ/ቤቱ በአማራ ባንክ አካውንት ቁጥር 9900017292928  ገቢ እንዲያደርግ እና ቀሪውን ደግሞ በቀጠሮው ቀን ይዞ እንዲቀርብ  ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የአዊ ብሔ/ዞ/ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here