በሰሜን ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የባ/ዳር ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የባ/ዳር መንገድ ትራንስፖርት ሴክተር ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሎት 1 የስላቨ ካልቨርት የግንባታ ስራ ከይጎማ 2ቱ ቤተማሪያም እና ከጉብሪት- ፈረስ ወጋ ባለው የመንገድ ፕሮጀክት በግልጽ ጨረታ አዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በዚህ ዘርፍ የተሰማሩ ከዚህ በታች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው ተከታታይ የፋክቱር ቁጥር ያላቸው፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ተመዘጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤ በድልድይ ሥራ መልካም ሥራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫረችች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የግንባታው ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበረያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደረባቸው ዕቃዎች የጠቅላላ ዋጋውን ብር 50,000 (አምሳ ሺህ ብር) ብቻ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ ሲፒኦ (በጥሬ ገንዘብ) ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በባ/ዳር/ዙ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት በግ/ፋ/አስ/የስራ ሂደት መረጃ ዴስክ ዘወትር በስራ ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ በ22 ኛው ቀን 3፡30 ታሽጎ በ4፡00 ይከፈታል፡፡ ህዝባዊ በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በቀጣዩ ቀን በ4፡00 ጨረታው ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፋበትን ግንባታ ትራንስፖርት ወጭ በመሸፈን የሚያደርሱ መሆን አለበት፡፡
- ግዥው በጥቅል ይፈፀማል፤ ስለሆነም ሁሉም ዋጋዎች መሞላት አለባቸው፡፡
- መ/ቤቱ በየሎቱ እየከፋፈለ የመጣውን ማስታወቂያ ዝርዝር ግዥ ለመፈፀም መቀነስም ሆነ መጨመርም መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታ ሰነዱን መሰረዝና መደለዝ ከውድድር ውጭ ያስደርጋል፡፡
- በሰነዱ ላይ ያልተገለጹ ነገሮች ቢኖሩ በግንባታ ግዥ መመሪያ መሰረት ተፈፃሚ ይሆናሉ፡፡
- ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 4 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስሰክ ቁጥር 058 220 52 02 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

