ማስታወቂያ

0
78

ይልቃል ተመስገን እና ቤተሰቦቹ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎዛምን ወረዳ ጭምት ቀበሌ ልዩ ቦታው አፀዳ ተብሎ በሚጠራው ቦታ አሸዋ ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጠው መስሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጅኦግራፊክ ኮርዲኔቶቹ:-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block 1፡-

id X Y
1 0349220 1125275
2 0349300 1125256
3 0349280 1125163
4 0349200 1125161
5 0349196 1125209

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
የመኪና መንገድ ገደል የግጦሽ የበረሃ መሬት ገደላማ ቦታ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ያገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት (7) ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37 /21 42 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here