ማስታወቂያ

0
14

አቡበከር ኢብራሂም በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ቀበሌ 02፣ ልዩ ቦታው ደደሆራ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የድንጋይ ከሰል ማእድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጠው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block1፡-1

id x y
1 563172 1271693
2 563088 1271280
3 563854 1271263
4 563890 1271560

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
ጦጢቶ ወንዝ የአቶ አሰፋ ሲሳይ የእርሻ መሬት የመንግስት ብሎክ ደን ጦጢቶ ወንዝ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here