የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
14

በአፈ/ ከሳሽ የዳ/ኃ/የተ/ የገ/ቁ/ብ/ የህ/ሥ/ ማህ እና አፈ/ ተከሳሽ 1ኛ ሙሉቀን አንዳለው 2ኛ እቴነሽ ፍቃዱ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በዳንግላ ከተማ ቀበሌ 05 አዋሳኙም በምሥራቅ ገነቱ ዘለቀ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን አስረስ በሪሁን እንዲሁም በደቡብ ስለሺ አዱኛ በሚዋስነው መካከል የሚገኝ G+4 ህንፃ የአፈ/ተከሳሽ 1/5ኛ ድርሻው በመነሻ ዋጋ ብር 8,394,821.6 (ስምንት ሚለዮን ሶስት መቶ ዘጠና አራት ሽህ ስምንት መቶ ሃያ አንድ ብር ከስድስት ሳንቲም) በማድረግ ከመጋቢት 14/2018 ዓ/ም ጀምሮ አንድ ወር ድረስ በጋዜጣ በማዋል የጨረታ አሸናፊውም ¼ ኛውን በማስያዝ ለሚያዚያ 13/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሰጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ ቦታው ድረስ ተገኝቶ መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አስታውቋል፡፡

የአዊ/ብሔ/ዞ/ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here