ሃራ ከተማ አካል ጉዳተኞች ማህበር በሚል ማህበሩንና አርማውን እንዲመዘገብ ጥያቄ አቅርበዋል፡፡ ስለሆነም የማህበሩንና አርማውን በክልሉ መመዝገብ የሚቃወም ካለ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በሰሜን ወሎ ዞን ፍትሕ መምሪያ የጉባላፍቶ ወረዳ ፍትሕ ዋና ጽ/ቤት የሰነዶች የማህበራትና ጠበቆች ጉዳይ የስራ ሂደት እንዲቀርቡ እያሣወቅን ተቃውሞ ካልቀረበ ግን ማህበሩን የምንመዘግብ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡
የጉባላፍቶ ወረዳ ፍትሕ ዋና ጽ/ቤት

