ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
15

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በዘርፍ የተሰማሩ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የግብር ከፋይ መለያ (ቲን) ያላቸው፡፡
  4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀና ዉስጥ ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታዉን ዝርዝር ማስታወቂያ ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ጨረታዉ በጋዜጣ ወጣበት በ16ኛዉ ቀን በጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰዉ ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. ለበለጠ መረጃ በስልክ 058 111 47 12 /058 111 03 97 ወይም ፋክስ 058 111 00 54 መደወልና ፋክስ ማድረግ ይችላሉ፡፡

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here