በአፈ/ከሳሽ ሙላት አበራ እና በአፈ/ተከሳሽ አጉማስ አየነዉ መካከል ስላለዉ የአፈፃፀም ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ የሚገኝ አዋሳኙም በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ደሴ መለሰ፣ በሰሜን ክፍት ቦታ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኘውን በአፈ/ተከሳሽ አጉማስ አየነዉ ስም ተመዝግቦ የሚገኘዉን ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,844,875.71 (አንድ ሚሊዮን ስምንት መቶ አርባ አራት ሺህ ስምንት መቶ ሰባ አምስት ብር ከሰባ አንድ ሳንቲም ብር) ይሸጣል፡፡ በመሆኑም የጨረታዉ ማስታወቂያ ከመጋቢት 14/2018 ዓ/ም እስከ ሚያዚያ 14/2018 ዓ/ም ድረስ ለአንድ ወር አንዲቆይ በማድረግ ሚያዚያ 15/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ ቦታው ድረስ በመገኘት መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡
የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍ/ፍ/ቤት

