በፍ/ባለመብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ እና በፍ/ባለ እዳ አቶ አለማየሁ ታደለ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ የባለእዳው ንብረት የሆነውን በሽንዲ ከተማ ቀበሌ 01 ክልል ውስጥ የሚገኘውን የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆነውን አዋሳኙ፡- በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ዮሐንስ ፈረደ፣ በስሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ የመንግስት ቦታ የሚያዋስነው 200 ካሬ ሜትር የሆነውን የግምት መነሻ ዋጋ በዜሮ መነሻ ሆኖ ሚያዚያ 21/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 እስከ 7፡00 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ ስለዚህ የባለዳውን ንብረት በጨረታ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አሸናፊው እንደታወቀ የሸያጨ ገንዘብ ውሰጥ ቢቻል ሙሉን ካልተቻለ ¼ ኛውን በፍርድ ቤቱ በሞዴል 85 የሚያስይዝ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት

