ማስታወቂያ

0
40

ዋይ ደብሊው እስቶን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰሜን ጎጃም ዞን በባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ ይጎማ 2ቱ ቀበሌ ልዩ ቦታው ዘርጫሜ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

id X Y
1 332246 1269584
2 332160 1269728
3 332145 1269768
4 332050 1269820
5 332016 1269924
6 332168 1269866
7 332236 1269755
8 332421 1269626

 

 

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
ብትሆነኝ ተሰማ እና ፈንታሁን አጉማስ አለነ እንደግ እና ፈንታሁን አጉማስ ያለምወርቅ አያሌው እና የሽዋስ ጥሩነህ መንገድና ወንዝ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here