የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
35

በአፈ/ ከሳሽ ጌትነት አድማስ እና በአፈ/ተከሳሽ አወቀ አያና መካከል ስላለዉ የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ ከተማ ውስጥ የሚገኝ አዋሳኝም በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን፣ ጥላሁን ንጉሴ እንዲሁም በደቡብ አዱኛ መካከል የሚገኘውን የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,556,890 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሀምሳ ስድስት ሺህ ስምንት መቶ ዘጠና ብር) በማድረግ ይሸጣል፡፡ ስለሆነም  የጨረታ ማስታወቂያው ከመጋቢት 28/2018 ዓ/ም እስከ ሚያዚያ 27/2018 ዓ/ም ድረስ ለአንድ ወር እንዲቆይ በማድረግ ሚያዚያ 28/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ በቦታው ተገኝታችሁ መጫረት ይምትችሉ ሲሆን  ጨረታዉን ያሸነፈ 1/4ኛዉ ወዲያዉኑ የሚያስይዝ መሆኑን አዉቆ መጫረት የሚችል መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here