ማስታወቂያ

0
32

የላሊበላ ሴቶች እና ህጻናት የበጎ አድራጎት ማህበር በሚል ለመጠራት የፈለገ የበጎ አድራጎት ማህበር በጽ/ቤታችን በላስታ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት የሰነዶች፣ ጠበቆች ማህበራትና የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ምዝገባ ዋና የስራ ሂደት ቀርቦ የበጎ አድራጎት ማህበርነት አርማ ለመመዝገብ ጥያቄ አቅርቧል፡፡ ስለሆነም በማህበሩ ስም የተመዘገበ ሌላ ተቃዋሚ የበጎ አድራጎት ማህበርም ሆነ አርማ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሪፖርት ካላደረጉ ማህበሩና አርማውን የምንመዘግብ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የላስታ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here