ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናነስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
| የቅርንጫፍ ስም | የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | የንብረቱ አይነት የሚገኝበት ቦታ | የቤቱ ስፋት | የሐራጅ መነሻ ዋጋ | ሐራጅ የሚካሄድበት ቦታ |
| ሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ
|
መርጌታ መልካሙ አላምረው | መርጌታ መልካሙ አላምረው | የድርጅት ቤት ደብረ መዊዕ ከተማ | 402.96 ካ.ሜ | 1,794,512 | ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ ሚያዚያ 28/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 5፡00
|
| ሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ
|
ጥላሁን ደጀኔ ትዛዙ | ጥላሁን ደጀኔ ትዛዙ | የንግድ ቤት በአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ ህዳር 11 | 3810 ካ.ሜ | 34,699,254.4 | ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ ሚያዚያ 28/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 5፡00
|
| ሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ
|
ጥሩየ ሽፈራው እና አዳነች ንዋይ | አዱኛው ማተቤ ገረመው | የመኖሪያ ቤት ጣና ክፍለ ከተማ | 161 ካ.ሜ | 2,149,714.6 | ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ ሚያዚያ 28/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 5፡00
|
ማሳሰሰቢያ፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የሐራጁን 5 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
- አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ይህን ካላደረገ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ ሳይሆን ውሉ ይቋረጣል፡፡
- ሐራጁ የሚካሄድበት በአማራ ክልል በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ፋሲሎ ክፍለ ከተማ 03 ቀበሌ ሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፡፡
- በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎችቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያዎችን እና ሌሎች ወጭዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-583-209-021 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይችላል፡፡
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ

