የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
12

በአፈ/ከሳሽ ዘንገና የገንዘብ ብ/ህ/ስ/ማህበር ተወካይ ማስረሻ አየነው እና በአፈ/ተከሳሽ ያረጋል ገነት መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ እንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ አወቀ ሽፈራው፣ በሰሜን መለሰ የኔነህ እንዲሁም በደቡብ በላይ መኮነን መካከል የሚያዋስነውን በአፈ/ተከሳሽ ያረጋል ገነት ስም የተመዘገበ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,460,755 (አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ስልሳ ሺህ ሰባት መቶ ሃምሳ አምስት ብር) ስለሚሸጥ ጨረታ ማስታወቂያን ለ30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ከሚያዚያ 5/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 05/2018 ዓ.ም ድረስ ወጥቶ ይቆይና  ግንቦት 06/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንዲቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here