የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
31

በአፈ/ከሣሽ አቶ ጥበቡ ጌቴ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ጥላየ ምህረት መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በፍ/ሠላም ከተማ 02 ቀበሌ በስማቸው ተመዝግቦ የሚገኘው በአዋሳኝ በምሥራቅ ገሰሰ ፈንቴ፣ በምዕራብ ሙላት ጌታቸው፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ  ይታይል የሚያዋስነውን ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,720,000 (አንድ ሚሊዮን ሰባት መቶ ሃያ ሺህ ብር) ሆኖ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ ለሚያዚያ 22/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የፍ/ሠላም ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here