የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
22

ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታ የሚካሄድበት ጨረታ የወጣው
ለጨረታ የቀረበ ንብረት

አገልግሎት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

 

የካርታ ቁጥር/የይዞታ መለያ ቁጥር የቦታው ስፋት በካ/ሜ

 

ቀን ሰዓት ቦታ
1 መ/ታ ዘላለም ታምሬ እና ወ/ሮ ማዓዛ አማረ  

ዘላለም ታምሬ እና ወ/ሮ ማዓዛ አማረ

 

 እንጅባራ  የፕለስቲክ ፋብሪካ እንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ 98/2006 1500 ካ/ሜ  7,104,872.58 27-09-2018 ከ4፡00-6፡00 በዲስትሪክት 3ኛ ፎቅ የስብሰባ አደራሽ

 

 

የመጀመሪያ
2 እንያው አምሳል ኤፍሬም አምሳል

 

እንጅባራ

ንእጅባ

ድርጅት እንጅባራ

 

AM010011504007

 

539.06 ካ/ሜ

39

8,748,505.04 27-09-2018 ከ4፡00-6፡00 በዲ/ት 3ኛ ፎቅ አዳራሽ

 

የመጃመሪያ

 

የሐራጁ ደንቦች፡-

  1. ተጫራቾች የቤቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም (ሲፒኦ) በፀደይ ባንክ አ/ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል፡፡ በጨረታው የሚሳተፈው በሕግ ሰውነት ያገኘ ሰው ከሆነ የፀደቀ የድርጅቱ መመሥረቻ ጽሑፍ ወይም መተዳደሪያ ደንብ፣ ሕጋዊ ሰውነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ ቃላ ጉባኤ ወይም ሕጋዊ የውክልና ሠነድ ማቅረብ አለበት፡፡
  3. የጨረታ አሸናፊው አሸናፊነቱ የሚረጋገጠው የጨረታው ውጤት በሚመለከተው አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠው ይሆናል፡፡
  4. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ አጠቃልሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሜ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡
  5. የጨረታ አሸናፊው ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግሥት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15 በመቶ ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፈል ከሆነ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጭዎች ይከፍላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች ቤቱን በባንኩ አማካኝነት ጨረታው ከመከሄዱ በፊት አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ፡፡
  7. የጨረታው ቦታ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በሚገኘው የፀደይ ባንክ አ.ማ እንጅባራ ዲስትሪከት 3ኛ ፎቅ በሚገኘው የስበሳባ አዳራሽ ውስጥ ይሆናል፡፡
  8. ባንኩ ለሽያጭ ያቀረበውን ንብረት የሚሸጠው በጥሬ ገንዘብ ወይም በከፊል ብድር ሲሆን አሸናፊው በባንኩ የብድር ፖሊሲ መሰረት አስፈላጊውን መስፈርቶች ከሟላ ንብረቱን በከፊል ብድር ለመግዛት መጠየቅ ይችላል፡፡
  9. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት 30 ዳቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
  10. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸነፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብደቤ በፁኁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡
  11. ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብደቤ ይጽፋል፡፡
  12. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-058 227 07 08 እና 09 10 30 20 03 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ፀደይ ባንክ አ/ማ እንጅባራ ዲስትሪክት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here