የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
18

በአፈ/ከሳሽ መሳፍንት ቢረሳው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ መንግስቱ ካሳሁን መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ 008፣ በምዕራብ 006፣ በሰሜንና በደቡብ መንገድ ተዋስኖ የሚገኘው መንግስቱ ካሳሁን ስም ተመዝግቦ የሚገኝው የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ በብር 1,490,000 (አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ዘጠና ሺህ ብር) ስለሚሸጥ ከሚያዚያ 26/2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ጨረታው ግንቦት 27/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here