የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
11

በከሳሽ ወ/ሮ የሻረግ ሲሳይ እና በተከሳሽ አቶ ሙሉ ግዳፍ መካከል ስላለው የባልና ሚስት የአፈፃፀም ክርክር በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ

1ኛ. በፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር 01 ቀበሌ ልዩ ቦታው ገብርኤል ሰፈር አካባቢ በምሥራቅ  መንገድ፣ በምዕራብ የራሱ የሙሉ ግዳፍ፣ በደቡብ አበበ ድጋፍ እንዲሁም በሰሜን እነ እየበሩ አበይ ቤት እና ቦታ አዋሳኝ መካከል የሚገኘውን ቤትና ቦታ በመነሻ ግምቱ ብር 1,974,917.70 (አንድ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰባ አራት ሽህ ዘጠኝ መቶ አስራ ሰባት ከሰባ ሳንቲም

2ኛ. ከዚሁ ቀበሌ እና ከዚሁ ጎጥ በምሥራቅ ሙሉ ግዳፍ ተበጀ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በደቡብ እንዳለይ ጌታሁን እንዲሁም በሰሜን አደለ ሞገስ ቤት እና ቦታ አዋሳኝ መካከል

የሚገኘውን ቤትና ቦታ በመነሻ ግምቱ ብር 659,814.65 (ስድስት መቶ አምሳ ዘጠኝ ሽህ ስምንት መቶ አስራ አራት ከስልሳ አምስት ሳንቲም) ከዚህ በላይ በአዋሳኝ የተጠቀሱትን ሁለት ቤቶች በተቀመጠላቸው ግምት መነሻ ዋጋ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ እና ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ሰሜን ወረዳ መቄት ወረዳ 01 ቀበሌ አስተዳደር ጽ/ቤት ነው ሲል ፍ/ቤት አዝዟል፡፡

የመቄት ወረዳ ፍ/ቤት አዝዟል

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here