በአፈ/ከሳሽ 1ኛ. የትነበርሽ አግደው፣ 2ኛ.ህዝባዩሽ አግደው፣ 3ኛ. አሳየች አግደው እና በአፈ/ተከሳሽ ቸኮል መኮነን መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በቅላጅ ከተማ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት፤ በምስራቅ መንገድ፣ በምእራብ ቅላጅ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ በሰሜን የጥላሁን አለም ቤት እንዲሁም በደቡብ የአባይነህ አለሙ ቤት መካከል ተዋስኖ የሚገኘው ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ 320,204 (ሶስት መቶ ሀያ ሽህ ሁለት መቶ አራት ብር) በማድረግ፤ የጨረታው ማስታወቂያ ከግንቦት 17/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ለአንድ ወር በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ፤ ሰኔ 18/2018 ዓ.ም፤ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ይሸጣል፡፡ መግዛት የምትፈልጉ በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት

