በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ውስጥ የግዥ ባለሙያ 2፣ ደረጃ 9፣ መ.መ.ቁ አሚ-1684፣ የግዥ ባለሙያ የስራ መደብ በረጅም ጊዜ ጊዜያዊ (ኮንትራት) ቅጥር በጋዜጣ ግንቦት 17/2018 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ ላይ መስፈርቱን አሟልታችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች የተመዘገባችሁ፡፡
| ተ/ቁ | ስም ከነአያት | ጾታ |
| 1 | አፀደማሪያም ሞገስ አበጀ | ሴት |
| 2 | ውበቱ ታረቀኝ ደሴ | ወንድ |
ፈተና የሚሰጥበት ቀን ማክሰኞ ሰኔ 02/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 በመሆኑ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቁያ ፣ የትምህርት ማሰረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁ፤ አሚኮ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ፣ 4 ኪሎ፣ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ህንፃ ጀርባ፣ ባሻ ወልዴ ችሎት፣ ኮንደሚኒየም ፊት ለፊት፣ አልማ ህንጻ እንድትገኙ እያሳወቅን ሌሎች ተመዝጋቢዎች ግን መስፈርቱን ባለሟሟላታችሁ ያልተመረጣችሁ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
ባህር ዳር

