የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
6

በአፈ/ከሣሽ መሀመድ አሚን  እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ወ/ሮ ወርቅነሽ  አለሙ  መካከል ስላለው  የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በአንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 በምሥራቅ  ገዛኸኝ ጥሩነህ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን አዳሙ ፈቃዱ እንዲሁም በደቡብ አለም ታደለ የሚያዋስነው በአቶ ምናሉ ቢተው ስም ተመዝግቦ የሚገኘው የአፈጻጸም ተከሣሽ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,504,605 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ አራት ሺህ ስድስት መቶ አምስት  ብር) በጨረታ ይሸጣል፡፡  የጨረታ ማስታወቂያው ከሰኔ 08/2018 እስከ ሀምሌ 08/2018 ዓ/ም ለ30 ቀን በጋዜጣ የሚውል ሲሆን ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ሐምሌ 09/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ስለሆነ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ መነሻ ዋጋዉን 1/4ኛዉን በሲፒኦ በማስያዝ ቦታው ድረስ ተገኝተው መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here