ማስታወቂያ

0
5

ተስፋ ለሚሹ ኢትዩጵያ በጎ አድራጎት ማህበር የሚል ስያሜ እንዲያገኝና አርማውን (ምልክት) መጠቀም  ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የማህበሩንና አርማውን (ምልክቱን) መመዝገብ የሚቃወም ካለ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ  እስከ 10 ቀን ድረስ ለሰሜን ወሎ ዞን የሰነ/ሲቪ/ማህ/ ድርጅቶችና ጠበቆች ጉዳይ ተቃውሞውን ካላቀረቡ ማህበሩን የምንመዘግብ መሆኑን እናሳስባለን፡፡

 

 

የሰሜን ወሎ ዞን ፍ/መምሪያ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here