የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
8

በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ ገነቱ ካሴ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ 1ኛ. አቶ እንግዳ ዘለቀ፣ 2ኛ. አቶ ጥላየ ዘለቀ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ጉዳይ የአፈፃፀም ተከሳሾች የተወሰነባቸውን ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ምክንያት የ2ኛ. አፈፃፀም ተከሳሽ የአቶ ጥላየ ዘለቀ ከበደ ንብረት በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ትርንጎ አይናለም፣ በሰሜን አታለል ወርቄ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል ያለው 500 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ መኖሪያ ቤት ፍ/ቤቱ በመነሻ ዋጋ ብር 1,534,209.99 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሰላሳ አራት ሺህ ሁለት መቶ ዘጠኝ ሺህ ከዘጠና ዘጠኝ ሳንቲም) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለፈለገ የጨረታውን ማስታወቂያ ለ30 ቀን በጋዜጣ እንዲውል በማድረግ የጨረታው ቀንም ሀምሌ 09/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ  3፡00 እስከ 5፡00 እንዲውል በማድረግ ውጤቱን ለፍ/ቤቱ እንዲገልጽ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here