የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
22

በአፈፃፀም/ከሳሽ እድገት በጋራ እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም/ተከሳሽች 1ኛ. አንሙት የኔነህ፣ 2ኛ አቶ ፀጋዬ ጥሩሰው መካከል ስለአለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ ተከሳሾች በፍርዱ መሰረት መፈፀም ባለመቻላቸው ምከንያት በቲሊሊ ከተማ oı ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ አዲሱ ጋሹ፣ በምዕራብ ገነት ጥሩሰው፣ በሰሜን እስከዚያ ውዱ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ በአቶ ፀጋዬ ጥሩሰው ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት መነሻ ዋጋውን ብር 5,590,23 (አምስት ሚሊዮን አምስት መቶ ዘጠና ሺህ ሃያ ሶስት ብር) መሰረት ተደርጎ የጨረታ ማስታወቂያውን ከሰኔ 15/2018 ዓ/ም እስከ ሐምሌ 15/2018 ዓ/ም ለ30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ በማዋል ጨረታው ሐምሌ 16/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 6፡oo ድረስ የሚከናወን በመሆኑ ተጫራቾች የግምቱን ¼ ኛውን ገንዘብ ቀድመው በሲፒኦ አስይዘው በእለቱ መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

   የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here