0
22

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ዋን አከር ፈንድ (one acre fund) በ2026 የምርት ዘመን የተሰበሰበ ጥራቱ የተጠበቀ 32.5 ኪሎ ግራም የዘይቱን ዘር እና 225 ኪሎ ግራም የሎሚ ዘር ከአገር በቀል አቅራቢዎች መግዛት ይፈለጋል፡፡ ስለዚህ፡-

  1. ተጫራቾች ዘሩን ከፍራፍሬው የመለየት እና የማዘጋጀት ኃላፊነት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ (ቲን) ቁጥር እና ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የእናት ዛፍ ምርጫን፣ የዘር አሰባሰብ ሂደትን እና ዘሩን ከፍራፍሬው የመለየት ሂደትን ባለሙያ እንዲከታተል እና አቅጣጫ አንዲሰጥ ፈቃደኛ መሆን አለባቸው፡፡
  4. ለጥራት ሲባል የዘይቱን ዘር ፍሬዎች ከባሕር ዳር ከተማ አንዳሳ ቀበሌ እንዲሁም የሎሚ ፍሬዎች ከባሕር ዳር ዙሪያ ከዘጌ አካባቢ ቢሆን ይመከራል፡፡
  5. የጨረታ ማብቂያ ቀን – July 3/2026

ማሳሰቢያ፡- ዝርዝር መረጃውን  እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጹን በስልክ ቁጥርዎ የምናጋራዎት ይሆናል፡፡

ተጫራቾች በስልክ ቁጥር +2519202487701 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ዋን አከር ፈንድ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here