ማስታወቂያ

0
34

ዳት ኢንተርናሽል ትሬዲን ኃ/የተ/የግ/ ማህበር  በምዕራብ  ጎጃም ዞን  በቡሬ ዙሪያ ወረዳ ቦቆ ጣቦ ቀበሌ ልዩ ቦታው  ገዳ ደንቢ ተብሎ  በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

NO EASTING NORTHNG NO EASTING NORTHNG
1 284242 114482 14 283983 1144816
2 284149 1144874 15 283946 1144817
3 284190 1144850 16 283933 1144866
4 284139 1144803 17 283877 1144859
5 284124 1144820 18 283860 1144880
6 284167 1144928 19 283895 1144939
7 284157 1144941 20 283919 1144926
8 284129 1144940 21 283934 1144983
9 284129 1144957 22 283934 1144988
10 284076 1144845 23 283953 1145053
11 284051 1144810 24 284162 1145077
12 284031 1144811 25 284203 1145045
13 283998 1144832  

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
ለገ ደንበሌ የለገ ሌንጫ መንገድ መንገድና ጎዳ ሬኤ ሽጥ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርቡ እናሳስባለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here