አዲስ አምባ የማእድን ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምስራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ወረዳ በገልገሌ እና ምንጅ ቀበሌ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጅብሰም ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
| Block፡- 1
|
Block፡- 2
|
||||
| X | y | Id | X | y | |
| 1 | 405023 | 1114842 | 1 | 412234 | 1117945 |
| 2 | 405160 | 1114679 | 2 | 412232 | 1116750 |
| 3 | 405090 | 1114415 | 3 | 412202 | 1116750 |
| 4 | 405041 | 1114405 | 4 | 412087 | 1116885 |
| 5 | 404867 | 1114437 | 5 | 412025 | 1117950 |
| 6 | 404879 | 1114482 | |||
| 7 | 404898 | 1114593 | |||
| 8 | 404859 | 1114740 | |||
| 9 | 404796 | 1114805 | |||
| 10 | 404864 | 1114846 | |||
አዋሳኝ ቦታዎች
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| የወል ቦታ | የወል ቦታ | የወል ቦታ | የወል ቦታ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

