ማስታወቂያ

0
24

ሰለሞን በለጠ አሸብር በአዊ ብሔ/ዞን፣ በጓንጓ ወረዳ ፣ቀበሌ በሉ/ደገራ ፣ ልዩ ቦታው ደ/ስላሴ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የወርቅ ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

 

Block፡-
id X y
1 225585 1203295
2 225626 1203319
3 225671 1203316
4 225719 1203239
5 225799 1202999

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
ተራራ ዋሻ ደገራ ስላሴ ት/ቤት መሬት ጓንዳ ተራራ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት (07) ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here