የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
68

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናነስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የቅርንጫፍ ስም የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረቱ አይነት የሚገኝበት ቦታ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ሃራጅ የሚካሄድበት ቦታ
ሠርጸ ድንግል ቅርንጫፍ ሃይለሚካኤል ነገሰ መንግስቱ ወ/ሮ ረቂቅ ጽጌ ተፈራ ህጋዊ ወኪል አቶ ሆነ ፉላ ስምኝ ኮድ 03 አነስተኛ አውቶብስ

·       የተመረተበት ሀገር ጃፓን

·       የመጫን አቅም 11 ሰው

·       የነዳጅ አይነት ናፍታ

·       ቀለም ነጭ

·       ሞዴል KG-LH172V-SRMDS

·        የሞተር ቁጥር 5L-5265347

·       የሻንሲ ቁጥር LH172-6109934  ሆኖ

·       ኮድ አማ-03-34035 ታርጋ የተመዘገበ

ንብረቱ የሚገኝበት

በምዕራብ ጎንደር ዞን ምድረገነት ከተማ አስተዳደር  ፖሊስ ጽ/ቤት

700,000 ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በሠርጸ ድንግል  ቅርንጫፍ

ጥቅምት  18/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 5፡00

 

ማሳሰሰቢያ፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የሐራጁን 5 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
  2. አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ይህን ካላደረገ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ ሳይሆን ውሉ ይቋረጣል፡፡
  3. ሐራጁ የሚካሄድበት በአማራ ክልል በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ፋሲሎ ክፍለ ከተማ 03 ቀበሌ ሠርጸ ድንግል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ነው፡፡
  4. በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎችቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያዎችን እና ሌሎች ወጭዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
  7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-583-209-021 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here